La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢያሱ 19:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከሴ​ዱ​ቅም ወደ ቤተ ሳሚስ ምሥ​ራቅ ወደ ካሲ​ሎ​ቴት ዳርቻ ይዞ​ራል፤ ወደ ዳቤ​ሮ​ትም ይወ​ጣል፤ ወደ ፋን​ጊም ይደ​ር​ሳል፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከሣሪድም ወደ ምሥራቅ በመታጠፍ፣ የፀሓይ መውጫ ወደ ሆነው አገር ወደ ኪስሎትታቦር በመዝለቅ እስከ ዳብራት ሄዶ ወደ ያፊዓ ያቀናል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ከሣሪድም ወደ ፀሐይ መውጫ ወደ ምሥራቅ ወደ ኪስሎትታቦር ዳርቻ ዞረ፤ ወደ ዳብራትም ወጣ፥ ወደ ያፊዓም ደረሰ፤

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ከሣሪድም ባሻገር በምሥራቅ በኩል ወደ ኪስሎት ታቦር አልፎ እስከ ዳብራትና እስከ ያፊዓ ይደርሳል፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ከሣሪድም ወደ ፀሐይ መውጫ ወደ ምሥራቅ ወደ ኪስሎትታቦር ዳርቻ ዞረ፥

Ver Capítulo



ኢያሱ 19:12
8 Referencias Cruzadas  

ከይ​ሳ​ኮ​ርም ነገድ ቃዴ​ስና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፥ ዳብ​ራ​ትና መሰ​ማ​ሪ​ያዋ፤


ጥበ​ብን በልብ ለተ​ማሩ፥ ቀኝ​ህን እን​ዲህ ግለጥ።


ድን​በ​ራ​ቸ​ውም በም​ዕ​ራብ በኩል ወደ ማራ​ጌላ ይወ​ጣል፤ እስከ ቤተ ራባም ይደ​ር​ሳል፤ በኢ​ያ​ቃ​ንም ፊት ለፊት ወዳ​ለው ሸለ​ቆም ይደ​ር​ሳል፤


ከዚ​ያም ወደ ጌቤሮ ምሥ​ራቅ ወደ ከታ​ሤም ከተማ ያል​ፋል፤ ወደ ሪና​ሞን ወደ ማታ​ር​ዮዛ ይወ​ጣል።


ድን​በ​ራ​ቸ​ውም ወደ ታቦ​ርና ወደ ሰሌም፥ በም​ዕ​ራብ በኩል ወደ ቤተ​ሳ​ሚስ ይደ​ር​ሳል፤ የድ​ን​በ​ራ​ቸው መው​ጫም ዮር​ዳ​ኖስ ነበረ፤ ዐሥራ ስድ​ስት ከተ​ሞ​ችና መን​ደ​ሮ​ቻ​ቸ​ውም።


ከይ​ሳ​ኮ​ርም ነገድ ቂሶ​ን​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፥ ዳብ​ራ​ት​ንና መሰ​ማ​ር​ያ​ዋን፤


የአ​ቢ​ኒ​ሔ​ምም ልጅ ባርቅ ወደ ታቦር ተራራ እንደ ወጣ ለሲ​ሣራ ነገ​ሩት።


ዲቦ​ራም ልካ ከቃ​ዴስ ንፍ​ታ​ሌም የአ​ቢኒ​ሔ​ምን ልጅ ባር​ቅን ጠርታ እን​ዲህ አለ​ችው፥ “የእ​ስ​ራ​ኤል አም​ላክ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እን​ዲህ ብሎ ያዘ​ዘህ አይ​ደ​ለ​ምን? ሄደህ ወደ ታቦር ተራራ ውጣ፤ ከአ​ን​ተም ጋር ከን​ፍ​ታ​ሌ​ምና ከዛ​ብ​ሎን ልጆች ዐሥር ሺህ ሰዎች ውሰድ፤