አኢን፥ ፋራ፥ ኤፍራታም፥
ዓዊም፣ ዖፍራ፣ ኤፍራታ፣
ዓዊም፥ ፋራ፥ ዖፍራ፥
ዐዊም፥ ፋራ፥ ዖፍራ፥
ዓዊም፥ ፋራ፥ ኤፍራታ፥ ክፊርዓሞናይ፥ ዖፍኒ፥ ጋባ፥ አሥራ ሁለት ከተሞችና መንደሮቻቸው።
በጌት ላይ አታውሩ፥ በአኮ ላይ እንባን አታድርጉ፥ በቤትዓፍራ በትቢያ ላይ ተንከባለሉ።
እስከ ጋዛም ድረስ በአሴሮት ተቀምጠው የነበሩትን ኤዋውያንንና ከቀጰዶቅያ የወጡ ቀጰዶቃውያንን አጠፉአቸው፤ በእነርሱም ፋንታ ተቀመጡ።
ቤተ ባራ፥ ሰራ፥ ቤስና፤
ቃራፋ፥ ቄፍራ፥ ሞኒ፥ ጋባህ፤ ዐሥራ ሁለቱ ከተሞችና መንደሮቻቸው።
ከፍልስጥኤማውያንም ሰፈር ማራኪዎች በሦስት ክፍል ሆነው ወጡ፤ አንዱም ክፍል በጎፌር መንገድ ወደ ሦጋክ ምድር ሄደ።