ኢያሱ 12:15 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም የልብና ንጉሥ፣ አንድ የዓዶላም ንጉሥ፣ አንድ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሊብና፥ ዐዱላም፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የዓድራ ንጉሥ፥ የልብና ንጉሥ፥ የዓዶላም ንጉሥ፥ |
በዚያም ቀን መቄዳን ያዟት፤ እርስዋንና ንጉሥዋንም በሰይፍ ስለት ገደሉ፤ በእርስዋም ያሉትን ነፍሳት ሁሉ ፈጽመው አጠፉአቸው፤ ከእነርሱም አንዱን ስንኳ አላስቀሩም፤ የዳነም፥ ያመለጠም የለም፤ በኢያሪኮም ንጉሥ እንዳደረጉ በመቄዳ ንጉሥ አደረጉ።
ዳዊትም ከዚያ ተነሥቶ አመለጠ፤ ወደ ዔዶላም ዋሻም መጣ፤ ወንድሞቹና የአባቱ ቤተ ሰብ ሁሉ ይህን በሰሙ ጊዜ ወደ እርሱ ወደዚያ ወረዱ።