ኢዮብ 42:13 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ተወለዱለት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ነበሩት፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እንዲሁም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆችን እንደገና ወለደ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ደግሞም ሰባት ወንዶችና ሦስት ሴቶች ልጆች ሆኑለት። |
የመጀመሪያይቱን ስም ዕለት፥ የሁለተኛይቱንም ስም ቃስያ፥ የሦስተኛይቱንም ስም አማልትያስቂራስ ብሎ ሰየማቸው።
ሚስትህ በቤትህ እልፍኝ ውስጥ እንደሚያፈራ ወይን ትሆናለች፤ ልጆችህም በማዕድህ ዙሪያ እንደ አዲስ የወይራ ተክል ይሆናሉ።