ከፍ ያለውን ሁሉ ይመለከታል፤ በውኃ ውስጥም ላሉ ሁሉ ንጉሥ ነው።”
እርሱ በተነሣ ጊዜ፣ ኀያላን ይርዳሉ፤ በሚንቀሳቀስበትም ጊዜ ወደ ኋላ ያፈገፍጋሉ።
ያለ ፍርሃት የተፈጠረ፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ የለም።
ይህ አውሬ በሚነሣበት ጊዜ ኀያላን እንኳ በፍርሃት ይርበደበዳሉ።
ነገር ግን ሌዋታንን ለመግደል የተዘጋጀ ያችን ቀን የሚረግም ይርገማት።
በተፈጠረ ጊዜ መላእክቴ የሣቁበት፥ እንደ እርሱ ያለ በምድር ላይ ምንም የለም።