La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 41:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ቀላ​ይ​ዋን እንደ ብረት ድስት ያፈ​ላ​ታል፤ ባሕ​ሩም ምድረ በዳ ይመ​ስ​ለ​ዋል።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ብርታት በዐንገቱ ውስጥ አለ፤ አሸባሪነትም በፊቱ እመር እመር ይላል።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የአካሉ ታችኛው ክፍል እንደ ስለታም ገል ነው፥ እንደ መዳመጫም በጭቃ ላይ ያልፋል።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የአንገቱ ደንደስ ኀይልን የተሞላ ነው፤ የፊቱም ግርማ እጅግ አስፈሪ ነው።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ታቹ እንደ ስለታም ገል ነው፥ እንደ መዳመጫም በጭቃ ላይ ያልፋል።

Ver Capítulo



ኢዮብ 41:22
6 Referencias Cruzadas  

“ለፈ​ረስ አንተ ጕል​በ​ቱን ሰጥ​ተ​ኸ​ዋ​ልን? አን​ገ​ቱ​ንስ ጋማ አል​ብ​ሰ​ኸ​ዋ​ልን?


እነሆ፥ ብር​ታቱ በወ​ገቡ ውስጥ ነው፤ ኀይ​ሉም በሆዱ እን​ብ​ርት ውስጥ ነው።


መኝ​ታው እንደ ስለ​ታም ድን​ጋይ ነው፤ የባ​ሕር ወርቅ ሁሉ በእ​ርሱ ዘንድ እን​ደ​ማ​ይ​ቈ​ጠር ጭቃ ነው።


የሲ​ኦ​ልም ጥል​ቀት እንደ ምርኮ ነው። ቀላ​ዩ​ንም እንደ መመ​ላ​ለሻ መን​ገድ ያደ​ር​ጋል።


ከሲ​ኦል እጅ እታ​ደ​ጋ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ ከሞ​ትም እቤ​ዣ​ቸ​ዋ​ለሁ፤ ሞት ሆይ! መው​ጊ​ያህ ወዴት አለ? ሲኦል ሆይ! ድል መን​ሣ​ትህ ወዴት አለ? ደስ​ታህ ከዐ​ይ​ኖ​ችህ ተሰ​ወ​ረች።