ጥላ ካለው ዛፍ በታች፥ በደንገል፥ በቄጠማና በሸንበቆ ሥር ይተኛል።
በውሃ ላይ በሚያድጉ ዕፀዋት ጥላ ሥር ይተኛል፤ በረግረግ ስፍራ ደንገል መካከል ይደበቃል።
ጥላ ካለው ዛፍ በታች፥ በደንገልና በረግረግ ውስጥ ይተኛል።
ጥላ ካለው ዛፍና በደንገል መካከል በረግረግ ውስጥ ይተኛል።
እነሆም፥ መልካቸው ያማረ፥ ሥጋቸውም የወፈረ ሰባት ላሞች ከወንዙ ወጡ፤ በወንዙም ዳር በመስኩ ይሰማሩ ነበር።
ወደ ረዥም ተራራ በወጣ ጊዜም በሜዳው ላሉ እንስሳት በጥልቁ ስፍራ ደስታን ያደርጋል።
ጥላ ያለው ዛፍ በጥላው ይሰውረዋል፤ የወንዝ አኻያ ዛፎችም ይከብቡታል።
የእግዚአብሔርን ስም በዝማሬ አመሰግናለሁ፥ በምስጋናም ከፍ ከፍ አደርገዋለሁ።
ደረቂቱ ምድር ኩሬ፥ የተጠማች ምድርም የውኃ ምንጭ ትሆናለች፤ የዎፎች መኖሪያም ሸንበቆና ደንገል ይሆንበታል።