ኢዮብ 40:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 ወደ ረዥም ተራራ በወጣ ጊዜም በሜዳው ላሉ እንስሳት በጥልቁ ስፍራ ደስታን ያደርጋል። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 ኰረብቶች ምግቡን ያበቅሉለታል፤ አውሬዎችም ሁሉ በዙሪያው ይፈነጫሉ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 የሜዳ እንስሶች ሁሉ የሚጫወቱበት ተራራ ምግብን ያበቅልለታል። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 የዱር እንስሶች የሚፈነጩበት ተራራ ለእርሱ ምግብን ያበቅልለታል። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 የሜዳ እንስሶች ሁሉ የሚጫወቱበት ተራራ ምግብን ያበቅልለታል። Ver Capítulo |