ኢዮብ 26:3 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ለማንስ ታማክራለህ? ጥበብ ሁሉ ለእርሱ አይደለምን? ማንንስ ትከተላለህ? ታላቅ ኀይል ያለው እርሱ አይደለምን? አዲሱ መደበኛ ትርጒም ጥበብ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ታላቅ ዕውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ጥበብ ለጐደለው ምን ምክር ሰጠኸው! ምንስ ዕውቀት ገለጥክለት! መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ጥበብስ የሌለውን ምንኛ መከርኸው! ብዙ እውቀትንስ ምንኛ ገለጥህለት! |
ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እናንተ ልብ አለኝ። እኔ ከእናንተ የማንስ አይደለሁም፥ እንደዚህ ያለውን ነገር የሚያውቅ ማነው?