ኢዮብ 26:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 ነገርን ለማን ትናገራለህ? የማንስ መንፈስ ከአንተ ዘንድ ይወጣል? Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም4 ይህን ቃል እንድትናገር የረዳህ ማን ነው? የማንስ መንፈስ በአንደበትህ ተጠቀመ? Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)4 ይህንንስ ቃል በማን እርዳታ ተናገርህ? ያነሣሣህስ የማን መንፈስ ነው? Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም4 ለመሆኑ ይህን ቃል እንድትናገር የረዳህ ማነው? ያነሣሣህስ የማን መንፈስ ነው?” (ቢልዳድ) Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)4 ይህንስ ቃል በማን እርዳታ ተናገርህ? የማንስ መንፈስ ከአንተ ዘንድ ወጣ? Ver Capítulo |