Biblia Todo Logo
La Biblia Online
- Anuncios -




ኢዮብ 38:2 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

2 “ከእኔ ምክ​ርን የሚ​ሸ​ሽግ፥ በል​ቡም ነገ​ርን የሚ​ደ​ብቅ ማን ነው? ከእኔ ይሰ​ው​ረ​ዋ​ልን?

Ver Capítulo Copiar

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

2 “ዕውቀት በጐደለው ቃል፣ ዕቅዴን የሚያጨልም ይህ ማን ነው?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

2 “እውቀት በጎደለው ንግግር ምክርን የሚያጨልመው ማነው?

Ver Capítulo Copiar

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

2 “ይህ፥ ያለ ዕውቀት በሚነገሩ ቃላት ምክሬን የሚያቃልል እርሱ ማነው?

Ver Capítulo Copiar

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

2 ያለ እውቀት በሚነገር ቃል ምክርን የሚያጨልም ይህ ማነው?

Ver Capítulo Copiar




ኢዮብ 38:2
9 Referencias Cruzadas  

ነገር ግን እኔ ደግሞ እንደ እና​ንተ ልብ አለኝ። እኔ ከእ​ና​ንተ የማ​ንስ አይ​ደ​ለ​ሁም፥ እን​ደ​ዚህ ያለ​ውን ነገር የሚ​ያ​ውቅ ማነው?


እን​ዲ​ህስ ባይ​ሆን ሐሰ​ተኛ ነህ የሚ​ለኝ፥ ነገ​ሬ​ንስ እንደ ኢም​ንት የሚ​ያ​ደ​ር​ገው ማን ነው?”


ለማ​ንስ ታማ​ክ​ራ​ለህ? ጥበብ ሁሉ ለእ​ርሱ አይ​ደ​ለ​ምን? ማን​ንስ ትከ​ተ​ላ​ለህ? ታላቅ ኀይል ያለው እርሱ አይ​ደ​ለ​ምን?


እኔ ግን በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር እጅ ምን እን​ዳለ አስ​ተ​ም​ራ​ች​ኋ​ለሁ፤ ሁሉን በሚ​ችል አም​ላክ ዘንድ ያለ​ው​ንም አል​ዋ​ሽም።


ኢዮብ እንደ ጠቢብ በዕ​ው​ቀት አይ​ና​ገ​ርም፥ ቃሉም እንደ ምሁር አይ​ደ​ለም።


ኢዮብ ግን አፉን በከ​ንቱ ይከ​ፍ​ታል፥ ያለ ዕው​ቀ​ትም ቃሉን ያበ​ዛል።”


ምክ​ርን ከአ​ንተ የሚ​ሰ​ውር፥ ቃሉ​ንም ከአ​ንተ የሚ​ሸ​ል​ግና የሚ​ሸ​ሽግ የሚ​መ​ስ​ለው ማን ነው? የማ​ላ​ስ​ተ​ው​ለ​ው​ንና የማ​ላ​ው​ቀ​ው​ንም ታላ​ቅና ድንቅ ነገር የሚ​ነ​ግ​ረኝ ማን ነው?


Síguenos en:

Anuncios


Anuncios


¡Síguenos en WhatsApp! Síguenos