La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ኢዮብ 23:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነሆ፥ ወደ ፊት እሄ​ዳ​ለሁ፥ እን​ግ​ዲ​ህም አል​ኖ​ርም፤ ስለ ፍጻ​ሜ​ውም አላ​ው​ቅም፤

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

“ዳሩ ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ፣ በዚያ የለም፤ ወደ ምዕራብም ብሄድ፣ እርሱን አላገኘውም፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

“እነሆ፥ ወደፊትም ብሄድ፥ እርሱ የለም፥ ወደ ኋላም ብሄድ፥ አላየውም፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

“ነገር ግን ወደ ምሥራቅ ብሄድ በዚያ የለም፤ ወደ ምዕራብም ብመለስ ላገኘው አልቻልኩም።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እነሆ፥ ወደ ፊት እሄዳለሁ፥ እርሱም የለም፥ ወደ ኋላም እሄዳለሁ፥ እኔም አላስተውለውም፥

Ver Capítulo



ኢዮብ 23:8
9 Referencias Cruzadas  

ወደ​ሚ​ሠ​ራ​በ​ትም ወደ ግራ ብሄድ አል​መ​ለ​ከ​ተ​ውም፤ ቀኝ እጁ ይከ​ብ​በ​ኛል፤ ነገር ግን አላ​የ​ውም።


“እርሱ ዕረ​ፍ​ትን ይሰ​ጣል፤ የሚ​ፈ​ር​ድስ ማን ነው? በሕ​ዝብ ወይም በሰው ዘንድ ፊቱን ቢሰ​ውር የሚ​ያ​የው ማን ነው?


ክፉ የሚ​ሠ​ሩ​ትን አይ​ሰ​ማ​ቸ​ውም፥ እኔ​ንም ያድ​ነ​ኛል፤ አንተ አሁን የሚ​ቻል እንደ መሆኑ መጠን ልታ​መ​ሰ​ግ​ነው ትችል እንደ ሆነ እስኪ በፊቱ ተዋ​ቀስ።


እነሆ፥ ቢመ​ጣ​ብኝ አላ​የ​ውም፤ ቢያ​ል​ፍ​ብ​ኝም አላ​ው​ቀ​ውም።


በእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ታመ​ንሁ፤ ነፍ​ሴን፥ እንደ ወፍ ወደ ተራ​ሮች ተቅ​በ​ዝ​በዢ እን​ዴት ትሉ​አ​ታ​ላ​ችሁ?


ትዕ​ቢ​ተ​ኞች ወጥ​መ​ድን ሰወ​ሩ​ብኝ፥ ለእ​ግ​ሮ​ቼም የወ​ጥ​መድ ገመ​ድን ዘረጉ፤ በመ​ን​ገ​ዴም ዕን​ቅ​ፋ​ትን አኖሩ።


አንተ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ነህ፤ የእ​ስ​ራ​ኤ​ልም መድ​ኀ​ኒት አም​ላክ እንደ ሆንህ አላ​ወ​ቅ​ን​ህም።


እርሱ ብቻ የማይሞት ነው፤ ማንም ሊቀርበው በማይችል ብርሃን ይኖራል፤ አንድ ሰው እንኳ አላየውም፤ ሊያይም አይቻለውም፤ ለእርሱ ክብርና የዘላለም ኀይል ይሁን፤ አሜን።