ኢዮብ 9:11 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)11 እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፤ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም11 እነሆ፤ በአጠገቤ ሲያልፍ አላየውም፤ በጐኔም ሲሄድ፣ ልገነዘበው አልችልም። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)11 እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፥ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም11 “እግዚአብሔር በአጠገቤ ቢያልፍ አላየውም፤ ወደ እኔም ቢቀርብ ለይቼ አላውቀውም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)11 እነሆ፥ ቢመጣብኝ አላየውም፥ ቢያልፍብኝም አላውቀውም። Ver Capítulo |