ኢዮብ 22:22 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ምክርን ከአፉ ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ከአፉም ትምህርቱን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም እግዚአብሔር የሚሰጥህን ትምህርት ተቀበል፤ ቃሉንም በልብህ አኑር። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ከአፉም ሕጉን ተቀበል፥ በልብህም ቃሉን አኑር፥ |
ቃልህ ተገኝቶአል፤ እኔም በልችዋለሁ፤ አቤቱ! የሠራዊት አምላክ ሆይ! ቃልህን የከዱ ሰዎችን አጥፋቸው፤ ስምህ በእኔ ላይ ተጠርትዋልና፥ ቃልህ ሐሤትና የልብ ደስታ ሆነኝ።
ከእነርሱም ጋር ሂዶ ወደ ናዝሬት ወረደ፤ ይታዘዝላቸውም ነበር፤ እናቱ ግን ይህን ሁሉ ነገር ትጠብቀው፥ በልብዋም ታኖረው ነበር።