“ነገር ግን ሁለት ነገርን ስጠኝ፤ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፤
“አምላክ ሆይ እነዚህን ሁለት ነገሮች ብቻ ስጠኝ፣ ያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፤
ነገር ግን ሁለት ነገሮችን አድርግልኝና፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥
ጌታ ሆይ! ከፊትህ እንዳልሰወር እነዚህን ሁለት ነገሮች አድርግልኝ፤
ነገር ግን ሁለት ነገር አታድርግብኝ፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥
አሁን ፈጽሜ ዝም እል ዘንድ፥ ከእኔ ጋር የሚፋረድ ማን ነው?
እጅህን ከእኔ አርቅ፤ ግርማህም አታስደንግጠኝ።
እግዚአብሔር ለድሆች ዳኝነትን ለችግረኞችም ፍርድን እንዲያደርግ ዐወቅሁ።