ኢዮብ 13:20 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም20 ጌታ ሆይ! ከፊትህ እንዳልሰወር እነዚህን ሁለት ነገሮች አድርግልኝ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም20 “አምላክ ሆይ እነዚህን ሁለት ነገሮች ብቻ ስጠኝ፣ ያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)20 ነገር ግን ሁለት ነገሮችን አድርግልኝና፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥ Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)20 “ነገር ግን ሁለት ነገርን ስጠኝ፤ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)20 ነገር ግን ሁለት ነገር አታድርግብኝ፥ የዚያን ጊዜ ከፊትህ አልሰወርም፥ Ver Capítulo |