ፈሪሳውያንም እንዴት እንዳየ ዳግመኛ ጠየቁት፤ እርሱም፥ “በምራቁ ጭቃ አድርጎ በዐይኖች አኖረው፥ ታጥቤም አየሁ” አላቸው።
ኤርምያስ 36:17 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ባሮክንም፥ “ይህን ቃል ሁሉ እንዴት እንደ ጻፍኸው ንገረን” ብለው ጠየቁት። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ደግሞም፣ “ይህን ሁሉ እንዴት ልትጽፍ እንደ ቻልህ ንገረን፤ ኤርምያስ በቃል እየነገረህ ነውን?” ብለው ባሮክን ጠየቁት። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ባሮክንም፦ “እነዚህን ሁሉ ቃላት እንዴት እንደ ጻፍከው እስኪ ንገረን፤ እርሱ እየነገረህ ነውን?” ብለው ጠየቁት። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ከዚያ በኋላ “ይህን ነገር እንዴት እንደ ጻፍከው ንገረን፤ ይህን የጻፍከው ኤርምያስ በቃል እየነገረህ ነውን?” ሲሉ ጠየቁት። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ባሮክንም፦ ይህን ቃል ሁሉ ከአፉ እንዴት እንደ ጻፍኸው ንገረን ብለው ጠየቁት። |
ፈሪሳውያንም እንዴት እንዳየ ዳግመኛ ጠየቁት፤ እርሱም፥ “በምራቁ ጭቃ አድርጎ በዐይኖች አኖረው፥ ታጥቤም አየሁ” አላቸው።