ቃየልም ሚስቱን ዐወቃት፤ ፀነስችም፤ ሄኖሕንም ወለደች። ከተማም ሠራ፤ የከተማይቱንም ስም በልጁ ስም “ሄኖሕ” አላት።
ዘፍጥረት 5:18 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ ሄኖክንም ወለደ፤ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ያሬድ፣ ዕድሜው 162 ዓመት ሲሆን ሔኖክን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፥ ሄኖክንም ወለደ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ያሬድ 162 ዓመት ሲሆነው ሔኖክን ወለደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ያሬድም መቶ ስድሳ ሁለት ዓመት ኖረ፤ |
ቃየልም ሚስቱን ዐወቃት፤ ፀነስችም፤ ሄኖሕንም ወለደች። ከተማም ሠራ፤ የከተማይቱንም ስም በልጁ ስም “ሄኖሕ” አላት።
ራእዩንም ባየ ጊዜ ወዲያውኑ ወደ መቄዶንያ ልንሄድ ወደድን፤ ወንጌልን እንሰብክላቸው ዘንድ እግዚአብሔር የሚጠራን መስሎናልና።