መውለጃዋም በደረሰ ጊዜ እነሆ፥ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ።
የመውለጃዋ ጊዜ እንደ ደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ።
የመውለጃዋ ጊዜ እንደደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ።
የመውለጃዋ ቀን በተቃረበ ጊዜ በማሕፀንዋ ውስጥ መንታ ልጆች መኖራቸው ታወቀ።
በመውለጃዋም ጊዜ እነሆ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ።
የምትወልድበትም ወራት ተፈጸመ፤ በማኅፀንዋም መንታ ነበሩ።
ስትወልድም አንዱ እጁን አወጣ፤ አዋላጂቱም ቀይ ፈትል ወስዳ በእጁ አሰረች፥ “ይህ መጀመሪያ ይወጣል” አለች።