ዘፍጥረት 38:27 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም27 የመውለጃዋ ቀን በተቃረበ ጊዜ በማሕፀንዋ ውስጥ መንታ ልጆች መኖራቸው ታወቀ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም27 የመውለጃዋ ጊዜ እንደ ደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)27 የመውለጃዋ ጊዜ እንደደረሰም ፅንሷ መንታ መሆኑ ታወቀ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)27 መውለጃዋም በደረሰ ጊዜ እነሆ፥ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)27 በመውለጃዋም ጊዜ እነሆ መንታ ልጆች በሆድዋ ነበሩ። Ver Capítulo |