ዔሳው ከከነዓን ልጆች ሚስቶችን አገባ፤ የኬጤያዊውን የዔሎን ልጅ ሐዳሶን፥ የኤውያዊው የሴቤሶ ልጅ ሐና የወለዳትን ኤሌባማን፥
ዘፍጥረት 36:41 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ኤሌባማ መስፍን፥ ኤላ መስፍን፥ ፊኖን መስፍን፥ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኦሆሊባማ፣ ኤላ፣ ፒኖን፣ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ኦሆሊባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ፥ ፊኖን አለቃ፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ኦሆሊባማ፥ ኤላ፥ ፊኖን፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) አህሊባማ አለቃ፥ ኤላ አለቃ ፊኖን አለቃ |
ዔሳው ከከነዓን ልጆች ሚስቶችን አገባ፤ የኬጤያዊውን የዔሎን ልጅ ሐዳሶን፥ የኤውያዊው የሴቤሶ ልጅ ሐና የወለዳትን ኤሌባማን፥
የዔሳውም የመሳፍንቱ ስም በየነገዳቸው፥ በየስፍራቸው፥ በያገራቸውና በየሕዝባቸው ይህ ነው፤ ትምናዕ መስፍን፥ ዓልዋ መስፍን፥ ኤቴት መስፍን፥