ዘፍጥረት 36:38 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሳኦልም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ የዓክቦር ልጅ በአልሐናን ነገሠ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሳኡል ሲሞት፣ የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን በምትኩ ነገሠ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሻኡልም ሞተ፥ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣል-ሐናን ነገሠ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሻኡል በሞተ ጊዜ የዐክቦር ልጅ በዐል ሐናን በእርሱ እግር ተተክቶ ነገሠ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሳኦልም ሞተ በስፍራውም የዓክቦር ልጅ በኣልሐናን ነገሠ። |
የአክቦር ልጅ በአልሐናንም ሞተ፤ በእርሱም ፈንታ አዳር ነገሠ፤ የከተማውም ስም ፎጎር ነው፤ ሚስቱም የሜዛአብ ልጅ መጥሬድ የወለደቻት ምኤጠብኤል ትባላለች።
የአክቦር ልጅ በኣልሐናንም ሞተ፤ በእርሱም ፋንታ የባራድ ልጅ አዳድ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ፌጎር ነበረ፤ ሚስቱም የሚዛሃብ ልጅ የመጥሬድ ልጅ መሄጣብኤል ነበረች።
በቈላውም ውስጥ ባሉት በወይራውና በሾላው ዛፎች ላይ ጌድራዊው በአልሐናን ሹም ነበረ፤ በዘይቱም ቤቶች ላይ ኢዮአስ ሹም ነበረ፤