La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 36:32 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

በኤ​ዶ​ምም የቤ​ዖር ልጅ ባላቅ ነገሠ፤ የከ​ተ​ማ​ዋም ስም ዴናባ ናት።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

የቢዖር ልጅ ባላቅ በኤዶም ላይ ነገሠ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ይባል ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የበዖር ልጅ ቤላዕ በኤዶም ነገሠ፤ የከተማውም ስም ዲንሃባ ናት።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የበዖር ልጅ ቤላዕ በኤዶም ነገሠ፤ የነገሠባትም ከተማ ዲንሃባ ትባል ነበር።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

በኤዶምም የቢዖር ልጅ ባላቅ ነገሠ የከተማውም ስም ዲንሃባ ናት።

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 36:32
2 Referencias Cruzadas  

ባላ​ቅም ሞተ፤ በእ​ርሱ ፈን​ታም የባ​ሶ​ራው የዛራ ልጅ ኢዮ​ባብ ነገሠ።


በእ​ስ​ራ​ኤ​ልም ልጆች ላይ ገና ንጉሥ ሳይ​ነ​ግሥ በኤ​ዶ​ም​ያስ ምድር የነ​ገሡ ነገ​ሥ​ታት እነ​ዚህ ናቸው። የቢ​ዖር ልጅ ባላቅ፤ የከ​ተ​ማ​ውም ስም ዲናባ ነበረ።