የሦባን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ዓልዋን፥ ማኔሐት፥ ኤቤል፥ ሳፋር፥ አውናም።
የሦባል ወንዶች ልጆች እነዚህ ናቸው፦ ዓልዋን፣ ማኔሐት፣ ዔባል፣ ሽፎና አውናም፤
የሾባል ልጆችም፥ ዓልዋን፥ ማናሐት፥ ዔባል፥ ስፎ፥ ኦናም ናቸው።
የሾባል ልጆችም ዓልዋን፥ ማናሐት፥ ዔባል፥ ስፎና፥ ኦናም ናቸው።
የሦባል ልጆችም እንዚህ ናቸው ዓልዋን፥ ማኔሐት ዔባል ስፎ አውናም የፅብዓን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤
የሉጣን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ሖሪ፥ ሃማን ናቸው፤ የሉጣንም እኅት ትምናዕ ናት።
የሳባቅ ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ኢኣ፥ ዓናን፤ ይህም ዓናን በምድረ በዳ የአባቱን የሳባቅን አህዮች ሲጠብቅ ፍል ውኃዎችን ያገኘ ነው።
የሦባል ልጆች፤ ጎለም፥ ማኔሐት፥ ኔባል፥ ሳፍር፥ አናን፤ የሴቤጎን ልጆች፤ ሐያን፥ አናም፤