ዲሶን፥ ኤሶር፥ ዲሳን፤ እነዚህ በኤዶም ምድር የሖሪያዊው የሴይር ልጆች መሳፍንት ናቸው።
ዲሶን፣ ኤጽርና ዲሳን፤ እነዚህ በኤዶም የነበረው የሴይር ልጆች፣ የሖሪውያን የነገድ አለቆች ነበሩ።
ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን፥ እነዚህ በኤዶም ምድር የሖሪው የሴይር ልጆች አለቆች ናቸው።
ዲሾን፥ ኤጼርና፥ ዲሻን ናቸው።
ፅብዖም፥ ዓን፥ ዲሶን፥ ኤጽር፥ ዲሳን እንዚህ በኤዶም ምድር የሖሪው የሴይር ልጆች አለቆች ናቸው።
በዚያች ሀገር የተቀመጡ የሖሪያዊው የሴይር ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ሉጣን፥ ሦባን፥ ሳባቅ፥ አናም፥
የሉጣን ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ሖሪ፥ ሃማን ናቸው፤ የሉጣንም እኅት ትምናዕ ናት።
የኤሶር ልጆችም እነዚህ ናቸው፤ ከልሐን፥ ዛኦን፥ ዓቃን።
ዲሶን መስፍን፥ ኤሶር መስፍን፥ ሪሶን መስፍን፤ በሴይር ምድር በየሹመታቸው መሳፍንት የሆኑ የሖሪ መሳፍንት እነዚህ ናቸው።
የሴይርም ልጆች፤ ሎጣን፥ ሳባን፥ ሴቤጎን፥ ዓናን፥ ዴሶን፥ አሦር፥ ዴሳን።