La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፍጥረት 31:51 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ላባም ያዕ​ቆ​ብን አለው፥ “እነሆ፥ ይህች የድ​ን​ጋይ ክም​ርና ይህ​ችም ሐው​ልት ምስ​ክ​ሮች ናቸው።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ደግሞም ላባ ያዕቆብን እንዲህ አለው፤ “ክምር ድንጋዩ እነሆ፤ በአንተና በእኔ መካከል ያቆምሁትም ሐውልት እነሆ፤

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ላባም ያዕቆብን አለው፥ “በእኔና በአንተ መካከል ይህ ክምር፥ ያቆምኩት ሐውልትም እነሆ፥

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በመካከላችን የቈለልኩት ድንጋይና ያቆምኩት ሐውልት እነሆ፥

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

ላባም ያዕቆብን አለው፦ በእኔና በአንተ መካከል እነሆ ይህች ክምር እነሆም ያቆምኍት ሐውልት፤

Ver Capítulo



ዘፍጥረት 31:51
2 Referencias Cruzadas  

ልጆ​ችን ብት​በ​ድ​ላ​ቸው ወይም በላ​ያ​ቸው ላይ ሚስ​ቶ​ችን ብታ​ገ​ባ​ባ​ቸው እነሆ፥ ከእኛ ጋር ያለ ሰው እን​ደ​ሌለ አስ​ተ​ውል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር በእ​ኔና በአ​ንተ መካ​ከል ምስ​ክር ነው።”


እኔ ወደ አንተ በክ​ፋት ባልፍ ይህች የድ​ን​ጋይ ክምር፥ ይህ​ችም ሐው​ልት በክፉ ነገር ትከ​ተ​ለኝ።