ርብቃም ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው እንደዚህ ሲነግር ትሰማ ነበር። ዔሳውም ለአባቱ አደን ሊያድን ወደ ምድረ በዳ ሄደ።
ይሥሐቅ ለልጁ የተናገረውን ርብቃ ትሰማ ስለ ነበር፣ ዔሳው የታዘዘውን ለማምጣት ለዐደን እንደ ወጣ፣
ርብቃም ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው ሲነግር ትሰማ ነበር። ዔሳውም አደን አድኖ ሊያመጣ ወደ ምድረ በዳ ሄደ።
ይስሐቅ ለልጁ ለዔሳው የሚለውን ሁሉ ርብቃ ትሰማ ነበር፤ ስለዚህ ዔሳው ወደ አደን ከሄደ በኋላ፥
ሳልሞትም ነፍሴ እንድትባርክህ እኔ እንደምወደው መብል አዘጋጅተህ እበላ ዘንድ አምጣልኝ።”
ርብቃም ታናሹ ልጅዋን ያዕቆብን እንዲህ አለችው፦