አባቱ ይስሐቅም፥ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም፥ “እኔ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው።
አባቱ ይሥሐቅም፣ “አንተ ደግሞ ማን ነህ?” ሲል ጠየቀው። እርሱም፣ “እኔማ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው።
አባቱ ይስሐቅም፦ “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም፦ “እኔ የበኩር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለው።
ይስሐቅም “አንተ ማን ነህ?” አለው። እርሱም “እኔ የበኲር ልጅህ ዔሳው ነኝ” አለ።
አባቱ ይስሐቅም፦ አንተ ማን ነህ? አለው፤ እርሱም፦ እኔ የበኵር ልጅህ ዔሳው ነኝ አለው።
ያዕቆብም፥ “ብኵርናህን ትሰጠኝ ዘንድ እስኪ ዛሬ ማልልኝ” አለው። ዔሳውም ማለለት፤ ብኵርናውንም ለያዕቆብ ሸጠ።
ያዕቆብም ለዔሳው እንጀራና የምስር ንፍሮ ሰጠው፤ በላ፥ ጠጣ፥ ተነሥቶም ሄደ፤ ዔሳውም ብኵርናውን አቃለላት።
ወደ አባቱም አግብቶ፥ “አባቴ ሆይ፥” አለው፦ እርሱም፥ “እነሆኝ፤ ልጄ ሆይ፥ አንተ ማን ነህ?” አለ።