ዘፍጥረት 23:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) የኬጢ ልጆችም ለአብርሃም መለሱ፤ አሉትም፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ኬጢያውያንም ለአብርሃም እንዲህ ሲሉ መለሱለት፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሒታውያንም እንዲህ ብለው ለአብርሃም መለሱለት፥ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሒታውያንም እንዲህ ብለው መለሱለት፥ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) የኬጢ ልጆችም ለአብርሃም መለሱ፥ |
“እኔ በእናንተ ዘንድ ስደተኛና መጻተኛ ነኝ፤ በእናንተ ዘንድ እንድገዛ የመቃብር ርስት ስጡኝ፤ ሬሳዬንም እንደ እናንተ ልቅበር።”
“አይሆንም፥ ጌታ ሆይ፥ ስማን፤ አንተ ከእግዚአብሔር ዘንድ ለእኛ ንጉሥ ነህና ከመቃብር ስፍራችን በመረጥኸው ቦታ ሬሳህን ቅበር፤ ሬሳህን በዚያ ትቀብር ዘንድ ከእኛ መቃብሩን የሚከለክልህ የለም።”