አብርሃምም ሰባ ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ።
አብርሃም ከመንጋው ሰባት እንስት በጎች ለየ፤
አብርሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ።
በዚያን ጊዜ አብርሃም ሰባት ሴት በጎችን ከመንጋው ለየ፤
አብረሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ።
አብርሃምም በጎችንና ላሞችን አምጥቶ ለአቤሜሌክ ሰጠው፤ ሁለቱም ቃል ኪዳን አደረጉ።
አቤሜሌክም አብርሃምን፥ “ለብቻቸው ያቆምሃቸው እነዚያ ሰባ ቄቦች በጎች ምንድን ናቸው?” አለው።
እርሱም፥ “እኔ ይህችን የውኃ ጕድጓድ እንደቈፈርሁ ምስክር ይሆኑልኝ ዘንድ እነዚህን ሰባ ቄቦች በጎች ከእጄ ትወስዳለህ” አለው።