ዘፍጥረት 21:28 - አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም28 በዚያን ጊዜ አብርሃም ሰባት ሴት በጎችን ከመንጋው ለየ፤ Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም28 አብርሃም ከመንጋው ሰባት እንስት በጎች ለየ፤ Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)28 አብርሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። Ver Capítuloየአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)28 አብርሃምም ሰባ ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)28 አብረሃምም ሰባት ቄቦች በጎችን ለብቻቸው አቆመ። Ver Capítulo |