ከዚህም በኋላ አጋር ለአብራም ወንድ ልጅን ወለደችለት፤ አብራምም አጋር የወለደችለትን የሕፃኑን ስም ይስማኤል ብሎ ጠራው።
ዘፍጥረት 17:25 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ልጁ ይስማኤልም የሥጋውን ቍልፈት በተገረዘ ጊዜ ዐሥራ ሦስት ዓመት ሆኖት ነበረ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ልጁም እስማኤል ሸለፈቱን ሲገረዝ 13 ዓመቱ ነበር። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ልጁ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የዐሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ልጁ እስማኤል በተገረዘ ጊዜ 13 ዓመት ሆኖት ነበር፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ልጅ እስማኤልም የቍልፈቱን ሥጋ በተገረዘ ጊዜ የአሥራ ሦስት ዓመት ልጅ ነበረ። |
ከዚህም በኋላ አጋር ለአብራም ወንድ ልጅን ወለደችለት፤ አብራምም አጋር የወለደችለትን የሕፃኑን ስም ይስማኤል ብሎ ጠራው።