ዘፍጥረት 16:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)16 አጋር ይስማኤልን በወለደችለት ጊዜ አብራም የሰማንያ አምስት ዓመት ሰው ነበረ። Ver Capítuloአዲሱ መደበኛ ትርጒም16 አብራም፣ አጋር እስማኤልን በወለደች ጊዜ ዕድሜው 86 ዓመት ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)16 አጋር እስማኤልን ለአብራም በወለደችለት ጊዜ አብራም የሰማንያ ስድስት ዓመት ሰው ነበረ። Ver Capítuloአማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም16 አብራም በዚያን ጊዜ 86 ዓመት ሆኖት ነበር። Ver Capítuloመጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)16 አጋር እስማኤልን ለአብራም በወለደችለት ጊዜ አብራም የሰማንያ ስድስት ዓመት ሰው ነበረ። Ver Capítulo |