ለሴምም ደግሞ ልጆች ተወለዱለት፤ እርሱም የያፌት ታላቅ ወንድምና የዔቦር ልጆች ሁሉ አባት የሆነው ነው።
ለያፌት ታላቅ ወንድም ለሴም ደግሞ ወንዶች ልጆች ተወለዱለት፤ እርሱም የዔቦር ልጆች ሁሉ ቅደመ አያት ነው።
ለሴምም ደግሞ ልጆች ተወለዱለት፥ እርሱም የያፌት ታላቅ ወንድምና የዔቦር ልጆች ሁሉ ቅድመ አያት ነው።
የያፌት ታላቅ ወንድም ሴም የዔቦር ዘሮች ቅድመ አያት ነው።
ለሴምም ደግሞ ልጆች ተወለዳለት እርሱም የያፌት ታላቅ ወምድምና የዔቦር ልጆች ሁሉ አባት የሆነ ነው።
የካም ልጆች በየነገዳቸውና በየቋንቋቸው፥ በየምድራቸውና በየሕዝባቸው እነዚህ ናቸው።
የሴምም ልጆች ኤላም፥ አሦር፥ አርፋክስድ፥ ሉድ፥ አራም፥ ቃይናን።
ለኖኅም አምስት መቶ ዓመት ሆነው፤ ኖህም ሦስት ልጆችን ወለደ፤ እነርሱም ሴም፥ ካምና ያፌት ናቸው።
የሴምም ልጆች፤ አይላም፥ አሡር፥ አርፋክስድ፥ ሉድ፥ አራም፥ የአራምም ልጆች፤ ኡስ፥ ዑል፥ ጋቴር፥ ሞሳክ።
ቢዖር የጥፋት ጎጆ ቢሆንም አሦር ይማርክሃል።”
ከቄጤዎንም እጅ የሚወጣው አሦርንና ዕብራውያንን ያስጨንቃል፤ እነርሱም በአንድነት ይጠፋሉ።”