እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ሲል ተናገራቸው፦
እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፣
ጌታም ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፦
እግዚአብሔር ሙሴንና አሮንን እንዲህ አላቸው፤
እግዚአብሔርም ሙሴንና አሮንን እንዲህ ሲል ተናገራቸው፦
ፈርዖንንም በተናገሩት ጊዜ ሙሴ ሰማንያ ዓመት ሆኖት ነበር፤ አሮንም ሰማንያ ሦስት ዓመት ሆኖት ነበረ።
“ፈርዖን፦ ተአምራትንና ድንቅን አሳዩኝ ሲላችሁ፥ ወንድምህ አሮንን፦ ‘በትርህን ወስደህ በፈርዖንና በሹሞቹ ፊት ጣላት’ በለው፤ እባብም ትሆናለች።”
በግብፅም መካከል በግብፅ ንጉሥ በፈርዖንና በሀገሩ ሁሉ ላይ ያደረጋትን ተአምራቱንና ድንቅ ሥራዉን፥