በሦስተኛውም ተራ ለግርዮን፥አካጥስ፥ አሜቴስጢኖስ፤
በሦስተኛውም ረድፍ ያክንት፣ ኬልቄዶንና አሜቴስጢኖስ፣
በሦስተኛው ረድፍ ያክንት፥ ኬልቄዶንና አሜቴስጢኖስ፤
በሦስተኛው ረድፍ ያክንት፥ ኬልቄዶንና አሜቴስጢኖስ፥
ኬልቄዶን፥ አሜቴስጢኖስ፤
ሦስተኛውም ተራ ለግርዮን፥ አካጥስ፥ አሜቴስጢኖስ፤
በሁለተኛውም ተራ በሉር፥ ሰንፔር፥ ኢያሰጲድ፤
በአራተኛውም ተራ ወርቃማ ድንጋይ፥ ቢረሌ፥ ሶም፤ ዙሪያውም በወርቅ ፈርጥ ተደረገ።