La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 36:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አምሳ ቀለ​በ​ቶ​ችን በአ​ንድ መጋ​ረጃ አደ​ረጉ፤ አም​ሳ​ው​ንም ቀለ​በ​ቶች በሁ​ለ​ተ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ አደ​ረጉ፤ ቀለ​በ​ቶቹ እርስ በር​ሳ​ቸው ፊት ለፊት የሚ​ተ​ያዩ ነበሩ።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

በአንደኛው መጋረጃ ላይ ዐምሳ ቀለበቶችን በሌላው ተጋጥሞ ከተሰፋው በስተመጨረሻ ካለው መጋረጃ ላይ ዐምሳ ቀለበቶችን እርስ በርሳቸው ትይዩ በማድረግ ሠሩት።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

አምሳ ቀለበቶችን በአንደኛው መጋረጃ አደረገ፥ አምሳ ቀለበቶች በሁለተኛው መጋረጃ ጠርዝ መጋጠሚያ አደረገ፤ ቀለበቶቹ እርስ በርሳቸው ፊት ለፊት የሚተያዩ ነበሩ።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

በመጀመሪያው ክፍል የመጀመሪያ መጋረጃ ላይ ኀምሳ ቀለበቶች፥ እንዲሁም በሁለተኛው ክፍል መጨረሻ መጋረጃ ላይ ከሌሎቹ ቀለበቶች ፊት ለፊት የሚሆኑ ኀምሳ ቀለበቶች አደረጉ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አምሳ ቀለበቶችን በአንድ መጋረጃ አደረጉ፤ አምሳውንም ቀለበቶች በሁለተኛው መጋረጃ ዘርፍ አደረጉ፤ ቀለበቶቹ እርስ በርሳቸው ፊት ለፊት የሚተያዩ ነበሩ።

Ver Capítulo



ዘፀአት 36:12
4 Referencias Cruzadas  

በውጭ ከተ​ጋ​ጠ​ሙት መጋ​ረ​ጃ​ዎች በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ አምሳ ቀለ​በ​ቶች አድ​ርግ፤ ደግሞ ከተ​ጋ​ጠ​ሙት ከሌ​ሎቹ በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ እን​ዲሁ አምሳ ቀለ​በ​ቶች አድ​ርግ።


ከሚ​ጋ​ጠ​ሙት መጋ​ረ​ጆች በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ የሰ​ማ​ያ​ዊ​ውን ግምጃ ቀለ​በ​ቶች አድ​ርግ፤ ደግሞ ከተ​ጋ​ጠ​ሙት ከሌ​ሎች በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ በውጭ በኩል እን​ዲሁ አድ​ርግ።


አምሳ ቀለ​በ​ቶ​ችን በአ​ንድ መጋ​ረጃ አድ​ርግ፤ አም​ሳ​ው​ንም ቀለ​በ​ቶች በሁ​ለ​ተ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ አድ​ርግ፤ ቀለ​በ​ቶቹ ሁሉ እርስ በር​ሳ​ቸው ፊት ለፊት ይሆ​ናሉ።


ከሚ​ጋ​ጠ​ሙ​ትም መጋ​ረ​ጃ​ዎች በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ የሰ​ማ​ያ​ዊ​ውን ግምጃ ቀለ​በ​ቶች አደ​ረጉ፤ ደግሞ ከተ​ጋ​ጠ​ሙት ከሌ​ሎቹ በአ​ን​ደ​ኛው መጋ​ረጃ ዘርፍ ላይ እን​ዲሁ አደ​ረጉ።