ዘፀአት 34:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተጎነበሰና ለእግዚአብሔር ሰገደ፦ አዲሱ መደበኛ ትርጒም ሙሴም ወዲያውኑ ወደ መሬት ዝቅ ብሎ ሰገደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተደፍቶ ሰገደ፦ አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ሙሴም ወዲያውኑ በምድር ላይ ተደፍቶ ሰገደ፤ መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ሙሴም ፈጥኖ ወደ መሬት ተጐነበሰና ሰገደ፦ |
ኢዮሣፍጥም በምድር ላይ ሰገደ፤ ይሁዳም ሁሉ፥ በኢየሩሳሌምም የሚኖሩ በእግዚአብሔር ፊት ወደቁ፤ ለእግዚአብሔርም ሰገዱ።
ሕዝቡም አመኑ፤ ደስም አላቸው፤ እግዚአብሔር የእስራኤልን ልጆች ጐብኝቶአልና፤ ጭንቀታቸውንም አይቶአልና፤ ሕዝቡም ራሳቸውን ዝቅ አድርገው ሰገዱ።