La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ዘፀአት 26:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እያ​ን​ዳ​ን​ዱም መጋ​ረጃ ርዝ​መቱ ሠላሳ ክንድ፥ እያ​ን​ዳ​ን​ዱም መጋ​ረጃ ወርዱ አራት ክንድ ይሁን፤ የዐ​ሥራ አን​ዱም መጋ​ረ​ጃ​ዎች መጠ​ና​ቸው ትክ​ክል ይሁን።

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ዐሥራ አንዱም መጋረጃዎች እኩል ይሁኑ፤ የእያንዳንዱ ርዝመት ሠላሳ ክንድ ወርዱም አራት ክንድ ይሁን።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

የእያንዳንዱ መጋረጃ ርዝመቱ ሠላሳ ክንድ፥ የእያንዳንዱም መጋረጃ ወርድ አራት ክንድ ይሁን፤ የዐሥራ አንዱም መጋረጆች መጠን እኩል ይሁን።

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

የእያንዳንዱ ርዝመት ዐሥራ ሦስት ሜትር፥ የጐኑም ስፋት ሁለት ሜትር ሆኖ የሁሉም መጠን እኩል ይሁን።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እያንዳንዱም መጋረጃ ርዝመቱ ሠላሳ ክንድ፥ እያንዳንዱም መጋረጃ ወርዱ አራት ክንድ ይሁን፤ የአሥራ አንዱም መጋረጆች መጠናቸው ትክክል ይሁን።

Ver Capítulo



ዘፀአት 26:8
4 Referencias Cruzadas  

ድን​ኳ​ኑን እን​ዲ​ሸ​ፍን ከር​ዝ​መቱ በአ​ንድ ወገን አንድ ክንድ፤ በአ​ንድ ወገ​ንም አንድ ክንድ ከድ​ን​ኳኑ መጋ​ረ​ጆች የቀ​ረው ትርፍ በድ​ን​ኳኑ ውጭ በወ​ዲ​ህና በወ​ዲያ ይጋ​ረድ።


የእ​ያ​ን​ዳ​ንዱ መጋ​ረጃ ርዝ​መት ሃያ ስም​ንት ክንድ፥ ወር​ዱም አራት ክንድ ይሁን፤ የመ​ጋ​ረ​ጆ​ችም ሁሉ መጠን ትክ​ክል ይሁን።


“ከማ​ደ​ሪ​ያ​ውም በላይ ለድ​ን​ኳን የሚ​ሆኑ መጋ​ረ​ጃ​ዎች ከፍ​የል ጠጕር አድ​ርግ፤ ዐሥራ አንድ መጋ​ረ​ጃ​ዎች ታደ​ር​ጋ​ለህ።


አም​ስቱ መጋ​ረ​ጃ​ዎች እርስ በር​ሳ​ቸው አንድ ሆነው ይጋ​ጠሙ፤ ስድ​ስ​ቱም መጋ​ረ​ጃ​ዎች እርስ በር​ሳ​ቸው አንድ ሆነው ይጋ​ጠሙ፤ ስድ​ስ​ተ​ኛ​ውም መጋ​ረጃ በድ​ን​ኳኑ ፊት ይደ​ረብ።