መላእክት ያነብቧቸው ዘንድ፥ በኃጥኣንና በተዋረዱትም ሰዎች መናፍስት ይደርስባቸው ዘንድ ያለውን ያውቁ ዘንድ ከእነርሱ ወገን በላይ በሰማይ የተጻፉና የተቀረጹ አሉና።