La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




መክብብ 2:12 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እኔም ጥበ​ብን፥ ሽን​ገ​ላ​ንና ስን​ፍ​ናን አይ ዘንድ ተመ​ለ​ከ​ትሁ ፥ ምክ​ርን የሚ​ከ​ተል፥ ምሳ​ሌ​ንስ ሁሉ የሚ​ያ​ደ​ር​ግ​ላት ሰው ማን ነው?

Ver Capítulo

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ከዚያም ጥበብን፣ እብደትንና ሞኝነትን ለመመርመር ሐሳቤን መለስሁ፤ አስቀድሞ ከተደረገው በቀር፣ ከንጉሥ በኋላ የሚመጣው ሰው ምን ሊያደርግ ይችላል?

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

እኔም ጥበብን ዕብደትንና አለማወቅን ለመመርመር ወሰንኩ፥ በፊት የተደረገውን መድገም ካልሆነ በቀር፥ ከንጉሥ በኋላ የሚመጣው ሰው ምን ያደርጋል?

Ver Capítulo

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

መቼም ንጉሥ መሥራት የሚችለው ከእርሱ በፊት የነበሩት ነገሥታት የሠሩትን በመከተል ነው፤ ስለዚህ እኔም ጥበብ፥ ሞኝነትና እብደት ምን እንደ ሆኑ መርምሬ ለማወቅ ማሰብ ጀመርኩ።

Ver Capítulo

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

እኔም ጥበብን ዕብደትንና ስንፍናን አይ ዘንድ ተመለከትሁ፥ በፊት ከተደረገው በቀር፥ ከንጉሥ በኋላ የሚመጣው ሰው ምን ያደርጋል?

Ver Capítulo



መክብብ 2:12
4 Referencias Cruzadas  

ልቤም ብዙ ጥበ​ብ​ንና አእ​ም​ሮን፥ ምሳ​ሌ​ንና ማስ​ተ​ዋ​ልን ተመ​ለ​ከ​ተች። ይህም ነፋ​ስን መከ​ተል እንደ ሆነ አስ​ተ​ዋ​ልሁ።


በፊት የተ​ደ​ረ​ገው አሁን አለ። ይደ​ረግ ዘንድ ያለ​ውም እነሆ ተደ​ር​ጓል፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ያለ​ፈ​ውን መልሶ ይሻ​ዋል።


አው​ቅና እመ​ረ​ምር ዘንድ ጥበ​ብ​ንና የነ​ገ​ሩን ሁሉ መደ​ም​ደ​ሚያ እፈ​ልግ ዘንድ፥ የክ​ፉ​ዎ​ች​ንም ስን​ፍ​ናና ዕብ​ደት አውቅ ዘንድ እኔ በልቤ ዞርሁ።