ዘዳግም 6:9 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በቤትህም መቃኖች፥ በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በቤትህ መቃኖችና በግቢህም በሮች ላይ ጻፋቸው። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) በቤትህም መቃኖች፥ በቅጽርህም በሮች ላይ ጻፈው። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም በቤትህ ደጃፍ መቃኖችና በቅጽር በሮችህ ላይ ጻፋቸው። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በቤትህም መቃኖች በደጃፍህም በሮች ላይ ጻፈው። |
ከመዝጊያው በኋላ መታሰቢያሽን አደረግሽ፤ እኔን ብትተዪ የሚጠቅምሽ መሰለሽን? ከእኔም ይልቅ ከአንቺ ጋራ የሚተኙትን መረጥሽ።
“እንግዲህ እነዚህን ቃሎች በልባችሁና በነፍሳችሁ አኑሩ፤ እነርሱንም ለምልክት በእጃችሁ ላይ እሰሩአቸው፤ በዐይኖቻችሁም መካከል እንደማይንቀሳቀስ ይሁኑ።