“ሥርዐቴን ጠብቁ፤ በበሬህ በባዕድ ቀንበር አትረስ፤ በወይን ቦታህ የተለያየ ዘር አትዝራ፤ ከሁለት ዐይነት ነገር የተሠራ ልብስ ኀፍረት ነውና አትልበስ።
ዘዳግም 22:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) በአህያህና በበሬህ በአንድነት አትረስ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም በሬና አህያ በአንድ ላይ ጠምደህ አትረስ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) “በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም “በሬንና አህያን በአንድ ቀንበር ጠምደህ አትረስ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) በበሬና በአህያ በአንድነት አትረስ። |
“ሥርዐቴን ጠብቁ፤ በበሬህ በባዕድ ቀንበር አትረስ፤ በወይን ቦታህ የተለያየ ዘር አትዝራ፤ ከሁለት ዐይነት ነገር የተሠራ ልብስ ኀፍረት ነውና አትልበስ።