ዘዳግም 14:20 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ) ነገር ግን ንጹሓን የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። አዲሱ መደበኛ ትርጒም ንጹሕ የሆነውን ማንኛውንም ክንፍ ያለውን ፍጡር ግን ብሉ። መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ) ንጹሕ የሆነውን ማናቸውንም ክንፍ ያለውን ፍጡር ትበላላችሁ። አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም ነገር ግን ከእነርሱ መካከል በተለይ ንጹሓን የሆኑትን ትበላላችሁ። መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት) ንጹሕ የሆኑትን ወፎች ሁሉ ብሉ። |
የበከተዉን ሁሉ አትብሉ፤ ይበላው ዘንድ በሀገርህ ደጅ ለተቀመጠ መጻተኛ ወይም ለባዕድ ስጠው፤ አንተ ለአምላካህ ለእግዚአብሔር የተቀደሰ ሕዝብ ነህና፥ የፍየሉን ጠቦት በእናቱ ወተት አትቀቅል።