La Biblia Online

Anuncios


Toda la Biblia A.T. N.T.




ትን​ቢተ ዳን​ኤል 7:7 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ከዚ​ህም በኋላ በሌ​ሊት ራእይ አየሁ፤ እነ​ሆም የም​ታ​ስ​ፈ​ራና የም​ታ​ስ​ደ​ነ​ግጥ፥ እጅ​ግም የበ​ረ​ታች፥ ታላ​ላ​ቅም የብ​ረት ጥር​ሶች የነ​በ​ሩ​አት አራ​ተኛ አውሬ ነበ​ረች፤ ትበ​ላና ታደ​ቅቅ ነበር፥ የቀ​ረ​ው​ንም በእ​ግ​ርዋ ትረ​ግጥ ነበር፤ ከእ​ር​ስ​ዋም በፊት ከነ​በ​ሩት አራ​ዊት ሁሉ የተ​ለ​የች ነበ​ረች፤ ዐሥር ቀን​ዶ​ችም ነበ​ሩ​አት።

Ver Capítulo



ትን​ቢተ ዳን​ኤል 7:7
0 Referencias Cruzadas