Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 7:6 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)6 ከዚህም በኋላ፥ እነሆ ነብር የምትመስል፥ በጀርባዋም ላይ አራት የወፍ ክንፎች የነበሩአት፤ ሌላ አውሬ አየሁ፤ ለአውሬይቱም አራት ራሶች ነበሩአት፤ ሥልጣንም ተሰጣት። Ver Capítulo |