Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 7:5 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)5 እነሆም ሁለተኛይቱ ድብ የምትመስል ሌላ አውሬ ነበረች፤ በአንድ ወገንም ቆመች፤ ሦስትም የጎድን አጥንቶች በአፍዋ ውስጥ በጥርሶችዋ መካከል ነበሩ፤ እንደዚህም፦ ተነሥተሽ እጅግ ሥጋ ብዪ አሏት። Ver Capítulo |