Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 7:4 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)4 መጀመሪያይቱ እንደ ሴት አንበሳ ነበረች፤ እንደ ንስርም ክንፍ ነበራት፤ ክንፎችዋም ከእርስዋ እስኪነቀሉ ድረስ አይ ነበር፤ ከምድርም ከፍ ከፍ አለች፤ እንደ ሰውም በእግር ቆመች፤ የሰውም ልብ ተሰጣት። Ver Capítulo |