Este libro no es inspirado por Dios y no forma parte del canon cristiano ni del Tanaj judío. Se muestra solo con fines históricos y de estudio. Ver explicación completa ትንቢተ ዳንኤል 7:8 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)8 ቀንዶችንም ተመለከትሁ፤ እነሆም፤ በመካከላቸው ሌላ ትንሽ ቀንድ ወጣ፤ በፊቱም ከቀደሙት ቀንዶች ሦስት ተነቃቀሉ፤ እነሆም በዚያ በትንሹ ቀንድ እንደ ሰው ዐይኖች የነበሩ ዐይኖች፥ በትዕቢትም የሚናገር አፍ ነበሩበት። Ver Capítulo |