እግዚአብሔር እስራኤልን በደስታና፥ በክብሩ ብርሃን፥ በምሕረቱና ከእርሱ በሆነች በጽድቁም ያመጣቸዋልና።
እግዚአብሔር እስራኤልን በደስታ፥ በክብሩ ብርሃን፥ ከእርሱ በሚመጣ በምሕረቱና በጽድቁ ይመራቸዋልና።